am_amo_text_udb/02/11.txt

2 lines
689 B
Plaintext

\v 11 ከእናንተ ከእስራኤላውያን አንዳንዶቻችሁን ነቢያት እንድትሆኑ መረጥኋችሁ፤ ሌሎቹን ደግሞ ለእኔ ሙሉ በሙሉ የተሰጡ ናዝራውያን ይሆኑ ዘንድ መረጥኋቸው፡፡ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች የተናገርሁት እውነት እንደሆነ በእርግጥ እናንተ ታውቃለችሁ!
\v 12 ነገር ግን የሰጠኋቸውን መልእክቶች እንዳይናገሩ እናንተ ነቢያቱን አዘዛችኋቸው፤ ናዝራዊያኑም በፍጹም እንዳያደርጉ የነገርኋቸውን ወይን ጠጅ እንዲጠጡ አግባባችኋቸው፡፡