am_amo_text_udb/02/15.txt

2 lines
614 B
Plaintext

\v 15 ጥሩ አድጋችሁ ቀስትን ማስፈንጠር የምትችሉ ብትሆኑም እንድታፈገፍጉ ትገደዳላችሁ፤ በፍጥነት ብትሮጡ ወይም በፈረስ ላይ እየጋለባችሁ ብትፈረጥጡ ራሳችሁን ማዳን አትችሉም፡፡
\v 16 እነርሱን በማስወግድበት በዚያ ቀን ለማምለጥ በሚሞክሩበት ጊዜ ደፋሮች የሆኑ ተዋጊዎች እንኳን የጦር መሣሪያቸውን ይጥላሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ይህንን ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡