am_amo_text_udb/04/06.txt

2 lines
870 B
Plaintext

\v 6 በየትኞቹም ከተሞቻችሁና መንደሮቻችሁ ምግብ እንዳይኖ ያደረግሁት እኔ ነኝ፣ እንዲዚያ ባደርግባችሁም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፡፡
\v 7 የእህሉን መከር ከመሰብሰባችሁ በፊት ገና ሦስት ወር ቀደም ብሎ፣ ሰብላችሁ ዝናብ እጅግ በሚያስፈልገው ወቅት ዝናብ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ የአንዳንድ ጊዜ በአንዳንድ ከተሞች ዝናብ እንዲዘንብ ስፈቅድ በሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንዳይዘንብ ከለከልሁ፤ ዝናብ በአንዳንድ እርሻዎች ላይ ዘነበ፤ በሌሎች እርሻዎች ላይ ግን አልዘነበም፤ ከዚህም የተነሣ ዝናብ ባልዘነበባቸው እርሻዎች የነበረው መሬት ደረቀ፡፡