\v 3 ጠላቶቻችሁ ጐትተው ያወጧችኋል፣ እናንተም በከተማይቱ ቅጥር ፍራሾች ለመሹለክ ትገደዳላችሁ፤ ወደ ሔርሞንም እንድትሄዱ ትገደዳላችሁ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል!