2 lines
855 B
Plaintext
2 lines
855 B
Plaintext
\v 8 8. ሰዎቻችሁ ውሃ ለማግኘት ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በመሄድ ይዘለፈለፋሉ፤ ሆኖም የሚጠጣ በቂ ውሃ እንኳን አያገኙም፤ እንደዚያ ቢሆንም እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!
|
|
\v 9 9. የእህል እርሻዎቻችሁ እንዲደርቁ፣ የአትክልት ስፍራዎቻችሁና የወይን ተክሎቻችሁ በዋግ እንዲመቱ አደረግሁ፤ በበለስና በወይራ ዛፎቻችሁ ያሉትን ቅጠሎች የሚበሉ አንበጣዎችን ላክሁ፤ ይህንን ባደርግም እናንተ ግን ተዋችሁኝ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል! |