Thu Aug 10 2017 12:51:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 12:51:13 +03:00
parent 2dd83e0885
commit dd97f08b2d
11 changed files with 34 additions and 0 deletions

1
05/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 \v 19 18 የሮቤል፣ የጋድና በምሥራቅ በኩል የነበረው የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው፡፡ እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰይፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ነበሩ፡፡ በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ሰዎች ላይ ዘምተው ነበር፡፡

1
05/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
20 የእነዚህ ሦስት ነገድ ሰዎች በጦርነቱ ጊዜ እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ በእርሱ ተማምነዋልና እርሱ ረዳቸው፡፡ አጋራውያንንና የጦር ተባባሪዎቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡ 21 የአጋራውያንንም እንስሶች ሁሉ ማረኩ፤ ሃምሳ ሺህ ግመሎች፣ ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ በጐች፣ ሁለት ሺህ አህዮች ወሰዱ፡፡ አንድ መቶ ሺህ ሰዎችንም ማርከው ነበር፡፡ 22 እግዚአብሔር የሮቤልን፣ የጋድንና የምናሴን ነገድ ስለ ረዳ ብዙ አጋራውያን ተገድለው ነበር፡፡ በባቢሎናውያን ሰራዊት ተማርከው ወደ ባቢሎን እስከ ተወሰዱ ጊዜ ድረስ እነዚህ ሦስት ነገዶች በዚያ አካባቢ ኖሩ፡፡

2
05/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
23 በምሥራቅ በኩል የነበረው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ሕዝብ ቁጥር ብዙ ነበር፡፡ ከባሳን ጀምሮ እስከ በአልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ ይህም እስከ ሰኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው፡፡
24 የጐሳ መሪዎቻቸው ዔፌር፣ ይሸዒ፣ ኤሊኢል፣ ዓዝርኤል፣ ኤርምያ፣ ሆዳይዋ፣ ኢዮድኤ፣ ሲሆኑ፣ እነዚህ ሰዎች ጀግና ተዋጊዎችና ታዋቂ የነገዶቻቸው አለቆች ነበሩ፡፡

1
05/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 25 ይሁን እንጂ፣ አባቶቻቸው ሲያመልኩ በነበረው በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት አደረጉ፡፡ እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋላቸውን የዚያ አካባቢ ሰዎች የሚያመልኳቸው ጣዖቶችን ማምለክ ጀመሩ፡፡ 26 ስለዚህ እነዚህን ነገዶች እንዲወጋ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ ፎሐን አሳነሣ፤ ፎሐ የቴልጌልቴልፌልሶር ሌላው ስሙ ነው፡፡ የእርሱ ሰራዊት የሮቤልን፣ የጋድና በስተ ምሥራቅ የነበሩ የምናሴን ነገድ ሕዝብ ማረከ፤ ከዚያም ኤላሎ፣ አባር፣ ሃራና ጐዛን ወንዝ ዳርቻ ወዳሉ የተለያዩ የአሦር አገሮች ወሰዳቸው፡፡ እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይኖራሉ፡፡

1
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 6 1 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ ነበሩ፡፡ 2 የቀዓት ወንዶች ልጆች አንበረም፣ ይሳዓር፣ ኬብሮን ዑዝኤል፣ 3 የአንበረም ልጆች አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም፡፡ የአሮን ወንዶች ልጆች፣ ናዳብ፣ አብዩድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር፡፡

6
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
4 አልዓዛር ፊንሐሶን ወለደ፤
ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤
5 አቢሱ ቡቂን ወለደ፤
ቡቂ ኦዚን ወለደ፤
6 ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤
ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤

6
06/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
7 መራዮት አማርያን ወለደ፤
አማርያ አኪጦብን ወለደ፤
8 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤
9 ሳዶቅ አኪማ አሰን ወለደ፤
አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤
ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

6
06/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
10 ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤
እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበረ፡፡
11 ዓዛርያስ አማርያን ወለደ፤
አማርያ አኪጦብን ወለደ፤
12 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤
ሳዶቅ ሰሎምን ወለደ፤

5
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
13 ሰሎም ኬልቅያስን ወለደ፤
ኬልቅያስ ዓዛርያስን ወለደ፤
14 ዓዛርያስ ሠራያን ወለደ፤
ሠራያ አዮሴዴቅን ወለደ፤
15 እግዚአብሔር የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ በናቡከደነፆር ተማርከው እንዲወሰዱ ባደረገ ጊዜ ኢዮሴደቅም አብሮ ተማርኮ ሄደ፡፡

3
06/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ፡፡
17 የጌድሶን ወንዶች ልጆች ሎቢኒ፣ ሰሜኤ፡፡
18 የቀሐት ወንዶች ልጆች እምበረም፣ ይሰዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል፡፡

2
06/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 6