diff --git a/05/18.txt b/05/18.txt new file mode 100644 index 0000000..7c149d6 --- /dev/null +++ b/05/18.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 18 \v 19 18 የሮቤል፣ የጋድና በምሥራቅ በኩል የነበረው የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው፡፡ እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰይፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ነበሩ፡፡ በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ሰዎች ላይ ዘምተው ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/20.txt b/05/20.txt new file mode 100644 index 0000000..544f907 --- /dev/null +++ b/05/20.txt @@ -0,0 +1 @@ +20 የእነዚህ ሦስት ነገድ ሰዎች በጦርነቱ ጊዜ እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ በእርሱ ተማምነዋልና እርሱ ረዳቸው፡፡ አጋራውያንንና የጦር ተባባሪዎቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፡፡ 21 የአጋራውያንንም እንስሶች ሁሉ ማረኩ፤ ሃምሳ ሺህ ግመሎች፣ ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ በጐች፣ ሁለት ሺህ አህዮች ወሰዱ፡፡ አንድ መቶ ሺህ ሰዎችንም ማርከው ነበር፡፡ 22 እግዚአብሔር የሮቤልን፣ የጋድንና የምናሴን ነገድ ስለ ረዳ ብዙ አጋራውያን ተገድለው ነበር፡፡ በባቢሎናውያን ሰራዊት ተማርከው ወደ ባቢሎን እስከ ተወሰዱ ጊዜ ድረስ እነዚህ ሦስት ነገዶች በዚያ አካባቢ ኖሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/23.txt b/05/23.txt new file mode 100644 index 0000000..988b786 --- /dev/null +++ b/05/23.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +23 በምሥራቅ በኩል የነበረው የምናሴ ነገድ እኩሌታ ሕዝብ ቁጥር ብዙ ነበር፡፡ ከባሳን ጀምሮ እስከ በአልአርሞንዔም ድረስ ባለው ምድር ሰፈሩ፤ ይህም እስከ ሰኔር አርሞንዔም ተራራ ድረስ ማለት ነው፡፡ +24 የጐሳ መሪዎቻቸው ዔፌር፣ ይሸዒ፣ ኤሊኢል፣ ዓዝርኤል፣ ኤርምያ፣ ሆዳይዋ፣ ኢዮድኤ፣ ሲሆኑ፣ እነዚህ ሰዎች ጀግና ተዋጊዎችና ታዋቂ የነገዶቻቸው አለቆች ነበሩ፡፡ diff --git a/05/25.txt b/05/25.txt new file mode 100644 index 0000000..5bff6bf --- /dev/null +++ b/05/25.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 25 \v 26 25 ይሁን እንጂ፣ አባቶቻቸው ሲያመልኩ በነበረው በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት አደረጉ፡፡ እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋላቸውን የዚያ አካባቢ ሰዎች የሚያመልኳቸው ጣዖቶችን ማምለክ ጀመሩ፡፡ 26 ስለዚህ እነዚህን ነገዶች እንዲወጋ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ ፎሐን አሳነሣ፤ ፎሐ የቴልጌልቴልፌልሶር ሌላው ስሙ ነው፡፡ የእርሱ ሰራዊት የሮቤልን፣ የጋድና በስተ ምሥራቅ የነበሩ የምናሴን ነገድ ሕዝብ ማረከ፤ ከዚያም ኤላሎ፣ አባር፣ ሃራና ጐዛን ወንዝ ዳርቻ ወዳሉ የተለያዩ የአሦር አገሮች ወሰዳቸው፡፡ እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይኖራሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..a08f043 --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 6 1 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ ነበሩ፡፡ 2 የቀዓት ወንዶች ልጆች አንበረም፣ ይሳዓር፣ ኬብሮን ዑዝኤል፣ 3 የአንበረም ልጆች አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም፡፡ የአሮን ወንዶች ልጆች፣ ናዳብ፣ አብዩድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt new file mode 100644 index 0000000..0212a9d --- /dev/null +++ b/06/04.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +4 አልዓዛር ፊንሐሶን ወለደ፤ + ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤ +5 አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ + ቡቂ ኦዚን ወለደ፤ +6 ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ + ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤ diff --git a/06/07.txt b/06/07.txt new file mode 100644 index 0000000..b249791 --- /dev/null +++ b/06/07.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +7 መራዮት አማርያን ወለደ፤ + አማርያ አኪጦብን ወለደ፤ +8 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤ +9 ሳዶቅ አኪማ አሰን ወለደ፤ + አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ + ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤ diff --git a/06/10.txt b/06/10.txt new file mode 100644 index 0000000..6970b38 --- /dev/null +++ b/06/10.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +10 ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ + እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበረ፡፡ +11 ዓዛርያስ አማርያን ወለደ፤ + አማርያ አኪጦብን ወለደ፤ +12 አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤ + ሳዶቅ ሰሎምን ወለደ፤ diff --git a/06/13.txt b/06/13.txt new file mode 100644 index 0000000..0d145cf --- /dev/null +++ b/06/13.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +13 ሰሎም ኬልቅያስን ወለደ፤ + ኬልቅያስ ዓዛርያስን ወለደ፤ +14 ዓዛርያስ ሠራያን ወለደ፤ + ሠራያ አዮሴዴቅን ወለደ፤ +15 እግዚአብሔር የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ በናቡከደነፆር ተማርከው እንዲወሰዱ ባደረገ ጊዜ ኢዮሴደቅም አብሮ ተማርኮ ሄደ፡፡ diff --git a/06/16.txt b/06/16.txt new file mode 100644 index 0000000..c1ed22f --- /dev/null +++ b/06/16.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 16 \v 17 \v 18 16 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ፡፡ +17 የጌድሶን ወንዶች ልጆች ሎቢኒ፣ ሰሜኤ፡፡ +18 የቀሐት ወንዶች ልጆች እምበረም፣ ይሰዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/title.txt b/06/title.txt new file mode 100644 index 0000000..e923cef --- /dev/null +++ b/06/title.txt @@ -0,0 +1,2 @@ + +ምዕራፍ 6