am_1ch_text_udb/05/18.txt

1 line
499 B
Plaintext

\v 18 \v 19 18 የሮቤል፣ የጋድና በምሥራቅ በኩል የነበረው የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው፡፡ እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰይፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ነበሩ፡፡ በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ሰዎች ላይ ዘምተው ነበር፡፡