Thu Aug 10 2017 12:49:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 12:49:12 +03:00
parent f0e56224b3
commit 2dd83e0885
9 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
04/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 \v 43 42 አራቱ የይሽዒ ወንዶች ልጆች ፈላጥያ፣ ነዓርያ፣ ረፋያና ዑዝኤል አምስት መቶ የስምዖን ወገኖችን እየመሩ መጥተው፣ በኮረብታማው በኤዶም ይኖሩ የነበሩ ሰዎችን ወረሩ፡፡ 43 በዚያ የነበሩ አማሌቃውያንንም አጠፉ፤ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የስምዖን ዘሮች በኤዶም አካባቢ ኖሩ፡፡

1
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 5 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሮቤል የያዕቆብ በኩር ልጅ ስለ ነበር የበኩር ልጅ የሚያገኘውን የተለየ በረከት የመቀበል መብት ነበረው፡፡ ይሁን እንጂ፣ የአባቱን መኝታ ስላረከሰ አባቱ የብኩርና መብቱን ለታናሽ ወንድሙ ለዮሴፍ ልጆች ሰጠ፡፡ ስለሆነም የበኩር ልጅ ደንብ እንደ ነበረው ስሙ በቤተ ሰቡ መዝገብ ውስጥ የመጀመሪያውን ቦታ አልያዘም፡፡ 2 ምንም እንኳ ይሁዳ ከወንድሞቹ ይልቅ የበረታና የይሁዳ መሪዎችም የወጡት ከእርሱ ቢሆንም፣ የብኩርና መብቱ የተላለፈው ለዮሴፍ ቤተ ሰብ ነበር፡፡ 3 የያዕቆብ በኩር ልጅ ወንዶች ልጆች ሄኖኅ፣ ፋሉስ፣ አስሮንና ከርሚ ናቸው፡፡

1
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
4 ሌላው የሮቤል ዘር ኢዮኤል ነው፡፡ ኢዮኤል ሸማያን ወለደ፤ ሸማያ ጐግን ወለደ፤ ጐግ ሰሜኢን ወለደ፤ 5 ሰሜኢ ሚካን ወለደ፤ ሚካ ራያን ወለደ፤ ራያ ቢኤልን ወለደ፤ 6 ቢኤል ቢኤራን ወለደ፤ ቢኤራ የሮቤል ነገድ አለቃ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ፣ የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶር ማርኮ ወደ አሦር ወሰደው፡፡

1
05/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
7 የእነዚህ ጐሳዎች ስም እዚህ የሰፈረው በቤተ ሰብ መዝገባቸው ተጽፎ በተገኘው መሠረት ነው፡፡ ኢዮኤል፣ ዘካርያስ፣ 8 ከዚያም የአዛዝ ልጅ ቡላ፣ የሸማያ ልጅ፣ የኢዮአል ልጅ፡፡ የሮቤል ጐሳ በጣም ብዙ ነበር፡፡ ከእነርሱ አንዳንዶቹ ከአሮዔር ከተማ እስከ ናባውና እስከ በአልሜዎን ድረስ በሚገኘው ምድር ሰፈሩ፡፡ 9 አንዳንዶቹም ወደ ምሥራቅ ርቀው በመሄድ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተ ደቡብ እስካለው በረሓ ባለው ቦታ ሰፈሩ፡፡ ወደዚያ የሄዱት እጅግ በጣም ብዙ ከብቶች ስለ ነበሩዋቸውና በገለዓድ አካባቢ በቂ የግጠሸ ቦታ ስላልነበር ነው፡፡

1
05/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 10 በሳኦል ዘመነ መንግሥት የሮቤል ነገድ ሰዎች ከአጋር ዘሮች ጋር ተዋግተው ድል አደረጓቸው፤ ከዚያም በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የነበሩ መኖሪያዎቻቸውን ያዙ፡፡

1
05/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 የጋድ ነገድ በሮቤል ነገድ አጠገብ እስከ ስልካ ድረስ በሚገኘው በባሳን ምድር ኖሩ፡፡ 12 አለቃቸው ኢዮኤል ሲሆን፣ ረዳቱ ሳፋ ነበር፤ ሌሎቹ አለቆች ያናይና ሰፉጥ ነበሩ፡፡ 13 ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተ ሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ ሚካኤል፣ ሜሱላም፣ ሳባ፣ ዮራይ፣ ያካን፣ ዙኤ እና አቤድ ሲሆኑ ባጠቃላይ ሰባት ነበሩ፡፡

1
05/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14 እነዚህ ደግሞ የቡዝ ልጅ፣ የዬዳይ ልጅ፣ የኢዬሳይ ልጅ፣ የሚካኤል ልጅ፣ የገለዓድ ልጅ፣ የአዳይ ልጅ፣ የዑሪ ልጅ፣ የሑሪ ልጅ፣ የአቢካኤል ልጆች ናቸው፡፡ 15 የቤተ ሰባቸውም አለቃ የጉኒ ለጅ፣ የአብድኤል ልጅ አሒ ነበረ፡፡

1
05/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16 ጋዳውያንም በገለዓድ፣ በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ቦታዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ አልፈው ተቀመጡ፡፡ 17 እነዚህ ሁሉ በትውልድ መዝገብ የሰፈሩት በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታምና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮሮብዓም ዘመነ መንግሥት ነው፡፡

2
05/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 5