am_1ch_text_udb/05/25.txt

1 line
899 B
Plaintext

\v 25 \v 26 25 ይሁን እንጂ፣ አባቶቻቸው ሲያመልኩ በነበረው በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት አደረጉ፡፡ እግዚአብሔር ከፊታቸው ያጠፋላቸውን የዚያ አካባቢ ሰዎች የሚያመልኳቸው ጣዖቶችን ማምለክ ጀመሩ፡፡ 26 ስለዚህ እነዚህን ነገዶች እንዲወጋ የእስራኤል አምላክ የአሦርን ንጉሥ ፎሐን አሳነሣ፤ ፎሐ የቴልጌልቴልፌልሶር ሌላው ስሙ ነው፡፡ የእርሱ ሰራዊት የሮቤልን፣ የጋድና በስተ ምሥራቅ የነበሩ የምናሴን ነገድ ሕዝብ ማረከ፤ ከዚያም ኤላሎ፣ አባር፣ ሃራና ጐዛን ወንዝ ዳርቻ ወዳሉ የተለያዩ የአሦር አገሮች ወሰዳቸው፡፡ እነርሱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያ ይኖራሉ፡፡