am_1ch_text_udb/06/01.txt

1 line
375 B
Plaintext

\c 6 1 የሌዊ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ ነበሩ፡፡ 2 የቀዓት ወንዶች ልጆች አንበረም፣ ይሳዓር፣ ኬብሮን ዑዝኤል፣ 3 የአንበረም ልጆች አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም፡፡ የአሮን ወንዶች ልጆች፣ ናዳብ፣ አብዩድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር፡፡