Sun Feb 25 2018 09:30:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:30:18 +03:00
parent 68aeb82024
commit 299d701d1c
9 changed files with 23 additions and 15 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 9 \v 1 ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በራእዩም ከመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ እንደዚህም አለ፡- ‹‹መሠረቱ ይናወጥ ዘንድ እስኪነቃነቁና እስኪወድቁ ድረስ የቤተ መቅደሱን ዓምዶች አናቶች ምታ፤ ከዚያ በኋላ የቤተ መቅደሱ ፍርስራሾች በውስጥ ባሉት ላይ እንዲወድቁ አድርግ፤ ለመሮጥ የሚሞክረውን ማንኛውንም ሰው በሰይፍ እገድለዋለሁ፤ ማንም አያመልጥም፡፡
\v 2 2. ያመልጡ ዘንድ ሙታን እስካሉበት ድረስ እንኳ ወደ ምድር አጥልቀው ቢቈፍሩ እንኳ እጄን ዘርግቼ እይዛቸዋለሁ፡፡
\v 2 ያመልጡ ዘንድ ሙታን እስካሉበት ድረስ እንኳ ወደ ምድር አጥልቀው ቢቈፍሩ እንኳ እጄን ዘርግቼ እይዛቸዋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
3. ያመልጡ ዘንድ ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ጫፍ ቢወጡም ፈልጌ እይዛቸዋለሁ፤ ወደ ባሕሩ ጥልቅ በመውረድ ከእኔ ለመደበቅ ቢሞክሩም ትልቅ የባሕር አውሬ እንዲነክሳቸው አዛለሁ፡፡
4. ጠላቶቻቸው ቢይዟቸውና ወደ ሌሎች አገሮች እንዲሄዱ ቢያስገድዷቸው በዚያ በሰይፍ እንዲገደሉ አዛለሁ፤ ልረዳቸው ሳይሆን ላስወግዳቸው ቈርጫለሁ፡፡››
\v 3 ያመልጡ ዘንድ ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ጫፍ ቢወጡም ፈልጌ እይዛቸዋለሁ፤ ወደ ባሕሩ ጥልቅ በመውረድ ከእኔ ለመደበቅ ቢሞክሩም ትልቅ የባሕር አውሬ እንዲነክሳቸው አዛለሁ፡፡
\v 4 ጠላቶቻቸው ቢይዟቸውና ወደ ሌሎች አገሮች እንዲሄዱ ቢያስገድዷቸው በዚያ በሰይፍ እንዲገደሉ አዛለሁ፤ ልረዳቸው ሳይሆን ላስወግዳቸው ቈርጫለሁ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
5. የሠራዊተ መላእክተ አዛዥ እግዚአብሔር ምድርን ሲነካ ይቀልጣል፤ በመላው ምድር ላይ ብዙ ሰዎች ይሞታሉ፤ ሌሎችም ለእነርሱ ያለቅሱላቸዋል፤ በዓባይ ወንዝ ውሃ ከፍ ዝቅ እንደሚል እግዚአብሔር ምድርን በተደጋጋሚ ከፍ ዝቅ እንደሚያደርጋት ያህል ነው፡፡
6. ውብ የሆነውን ቤተ መንግሥቱን በሰማይ ይሠራል፤ ሰማይንም በምድር ላይ እንደ መክደኛ ያስቀምጠዋል፤ ውሃውን ከውቅያኖስ ጨልፎ በደመናዎች ውስጥ ያደርገዋል፤ ከዚያም ደመናዎቹን ምድር ላይ ይዘረግፋቸዋል፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው፡፡
\v 5 የሠራዊተ መላእክተ አዛዥ እግዚአብሔር ምድርን ሲነካ ይቀልጣል፤ በመላው ምድር ላይ ብዙ ሰዎች ይሞታሉ፤ ሌሎችም ለእነርሱ ያለቅሱላቸዋል፤ በዓባይ ወንዝ ውሃ ከፍ ዝቅ እንደሚል እግዚአብሔር ምድርን በተደጋጋሚ ከፍ ዝቅ እንደሚያደርጋት ያህል ነው፡፡
\v 6 ውብ የሆነውን ቤተ መንግሥቱን በሰማይ ይሠራል፤ ሰማይንም በምድር ላይ እንደ መክደኛ ያስቀምጠዋል፤ ውሃውን ከውቅያኖስ ጨልፎ በደመናዎች ውስጥ ያደርገዋል፤ ከዚያም ደመናዎቹን ምድር ላይ ይዘረግፋቸዋል፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች አሁን በእርግጥ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ይልቅ በእኔ ዘንድ ተፈላጊዎች አይደላችሁም፤ አባቶቻችሁን ከግብፅ ወደዚህ ስፍራ አመጣኋቸው፤ ነገር ግን የፍልስጥኤምንም ሕዝብ ከቀርጤስ ደሴት የአራምንም ሕዝብ ከቂር አውራጃ አምጥቻለሁ፡፡
8. እኔ እግዚአብሔር አምላክ እናንተ በእስራኤል መንግሥት ያላችሁ እጅግ ኃጢአተኞች መሆናችሁን ተመልክቻለሁ፤ ስለዚህ አጠፋችኋለሁ፤ ነገር ግን እናንተን የያዕቆብ ዝርያዎች ሁሉ አልደመስሳችሁም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና፣ በእርግጥ የሚሆነው ይሄ ነው፡፡
\v 7 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች አሁን በእርግጥ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ይልቅ በእኔ ዘንድ ተፈላጊዎች አይደላችሁም፤ አባቶቻችሁን ከግብፅ ወደዚህ ስፍራ አመጣኋቸው፤ ነገር ግን የፍልስጥኤምንም ሕዝብ ከቀርጤስ ደሴት የአራምንም ሕዝብ ከቂር አውራጃ አምጥቻለሁ፡፡
\v 8 እኔ እግዚአብሔር አምላክ እናንተ በእስራኤል መንግሥት ያላችሁ እጅግ ኃጢአተኞች መሆናችሁን ተመልክቻለሁ፤ ስለዚህ አጠፋችኋለሁ፤ ነገር ግን እናንተን የያዕቆብ ዝርያዎች ሁሉ አልደመስሳችሁም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና፣ በእርግጥ የሚሆነው ይሄ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. እኔ ትእዛዝ በማስተላለፍበት ጊዜ በተለያዩ አገሮች የምትኖሩትን እናንተን የእስራኤል ሕዝቦች ከእህሉ ጋር መሬት ላይ እንዳይወድቁ ገበሬ ጠጠሩን ከእህሉ ለመለየት እንደሚያበጥር እኔም እንደዚሁ አበጥራችኋለሁ፡፡
10. ከሕዝቤ መካከል፡- ‹‹ጥፋት አይደርስብንም፣ ምንም ክፉ ነገር አይሆንብንም›› የምትሉ እናንተ ኃጢአተኞች ሕዝቦች ሁሉ፣ ጠላቶቻችሁ በሰይፎቻቸው ይገድሏችኋል፡፡
\v 9 እኔ ትእዛዝ በማስተላለፍበት ጊዜ በተለያዩ አገሮች የምትኖሩትን እናንተን የእስራኤል ሕዝቦች ከእህሉ ጋር መሬት ላይ እንዳይወድቁ ገበሬ ጠጠሩን ከእህሉ ለመለየት እንደሚያበጥር እኔም እንደዚሁ አበጥራችኋለሁ፡፡
\v 10 ከሕዝቤ መካከል፡- ‹‹ጥፋት አይደርስብንም፣ ምንም ክፉ ነገር አይሆንብንም›› የምትሉ እናንተ ኃጢአተኞች ሕዝቦች ሁሉ፣ ጠላቶቻችሁ በሰይፎቻቸው ይገድሏችኋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
11. ዳዊት ሲገዛው የነበረው መንግሥት እንደተደረመሰና በኋላም ፍርስራሽ እንደሆነ ቤት ፈርሷል፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን መንግሥት እንዲሂንና ቀደም ብሎ እንደነበረው እንደገና እንዲጠነክር አደርገዋለሁ፡፡
12. እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ ጠላቶቻችሁ ከኤዶም አውራጃ የቀረውን ክፍ ይይዛሉ፤ ቀደም ሲል የእኔ የነበሩትን ሌሎቹንም ሕዝቦች ይይዛሉ፤ እኔ እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች እንደማደርግ ተናግሬአለሁ፤ በእርግጥም እንዲፈጽሙ አደርጋለሁ፡፡
\v 11 ዳዊት ሲገዛው የነበረው መንግሥት እንደተደረመሰና በኋላም ፍርስራሽ እንደሆነ ቤት ፈርሷል፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን መንግሥት እንዲሂንና ቀደም ብሎ እንደነበረው እንደገና እንዲጠነክር አደርገዋለሁ፡፡
\v 12 እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ ጠላቶቻችሁ ከኤዶም አውራጃ የቀረውን ክፍ ይይዛሉ፤ ቀደም ሲል የእኔ የነበሩትን ሌሎቹንም ሕዝቦች ይይዛሉ፤ እኔ እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች እንደማደርግ ተናግሬአለሁ፤ በእርግጥም እንዲፈጽሙ አደርጋለሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 13. ሰብላችሁ በጣም ፍሬያማ የሚሆንበት ወቅት ይመጣል፤ ሰብሉ ከተሰበሰበ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ተጨማሪ ሰብል ለመዝራት ያንኑ ማሳ በድጋሚ ያርሳሉ፤ የወይኑም ተክል ከተተከለ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ዘለላውን ይሰበስባሉ፤ ወይን ጠጅም ያወጡ ዘንድ ይረግጡታል፤ እጅግ ብዙ ወይን ጠጅም ስለሚኖር፣ ወይን ጠጅ ከኮረብቶቹ እንደሚፈስ ያህል ይሆናል፡፡
\v 13 ሰብላችሁ በጣም ፍሬያማ የሚሆንበት ወቅት ይመጣል፤ ሰብሉ ከተሰበሰበ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ተጨማሪ ሰብል ለመዝራት ያንኑ ማሳ በድጋሚ ያርሳሉ፤ የወይኑም ተክል ከተተከለ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ዘለላውን ይሰበስባሉ፤ ወይን ጠጅም ያወጡ ዘንድ ይረግጡታል፤ እጅግ ብዙ ወይን ጠጅም ስለሚኖር፣ ወይን ጠጅ ከኮረብቶቹ እንደሚፈስ ያህል ይሆናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 \v 15 14. ሕዝቤ እስራኤል እንደገና እንድትበለጽጉ አደርጋችኋለሁ፤ ከተሞቻችሁን ትሠራላችሁ ትኖሩባቸውማላችሁ፤ ወይን ትተክላላችሁ በእርሱም ላይ ከሚበቅለው ዘለላ የተዘጋጀውን ወይን ጠጅ ትጠጣላችሁ፡፡
15. ለአባቶቻችሁ በሰጠሁት ምድር፣ በምድራችሁ ዳግመኛ እንድትኖሩ አደርጋችኋለሁ፣ ከዚህ በኋላ ከዚያ ዳግመኛ እንድትለቁ በፍጹም አትገደዱም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና በእርግጥ ሊፈጸም ያለው ይሄ ነው፡፡››
\v 14 ሕዝቤ እስራኤል እንደገና እንድትበለጽጉ አደርጋችኋለሁ፤ ከተሞቻችሁን ትሠራላችሁ ትኖሩባቸውማላችሁ፤ ወይን ትተክላላችሁ በእርሱም ላይ ከሚበቅለው ዘለላ የተዘጋጀውን ወይን ጠጅ ትጠጣላችሁ፡፡
\v 15 ለአባቶቻችሁ በሰጠሁት ምድር፣ በምድራችሁ ዳግመኛ እንድትኖሩ አደርጋችኋለሁ፣ ከዚህ በኋላ ከዚያ ዳግመኛ እንድትለቁ በፍጹም አትገደዱም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና በእርግጥ ሊፈጸም ያለው ይሄ ነው፡፡››

View File

@ -113,6 +113,14 @@
"08-09",
"08-11",
"08-13",
"09-title"
"09-title",
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-07",
"09-09",
"09-11",
"09-13",
"09-14"
]
}