am_amo_text_udb/09/01.txt

2 lines
749 B
Plaintext

\c 9 \v 1 ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በራእዩም ከመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ እንደዚህም አለ፡- ‹‹መሠረቱ ይናወጥ ዘንድ እስኪነቃነቁና እስኪወድቁ ድረስ የቤተ መቅደሱን ዓምዶች አናቶች ምታ፤ ከዚያ በኋላ የቤተ መቅደሱ ፍርስራሾች በውስጥ ባሉት ላይ እንዲወድቁ አድርግ፤ ለመሮጥ የሚሞክረውን ማንኛውንም ሰው በሰይፍ እገድለዋለሁ፤ ማንም አያመልጥም፡፡
\v 2 ያመልጡ ዘንድ ሙታን እስካሉበት ድረስ እንኳ ወደ ምድር አጥልቀው ቢቈፍሩ እንኳ እጄን ዘርግቼ እይዛቸዋለሁ፡፡