am_amo_text_udb/09/09.txt

2 lines
623 B
Plaintext

\v 9 እኔ ትእዛዝ በማስተላለፍበት ጊዜ በተለያዩ አገሮች የምትኖሩትን እናንተን የእስራኤል ሕዝቦች ከእህሉ ጋር መሬት ላይ እንዳይወድቁ ገበሬ ጠጠሩን ከእህሉ ለመለየት እንደሚያበጥር እኔም እንደዚሁ አበጥራችኋለሁ፡፡
\v 10 ከሕዝቤ መካከል፡- ‹‹ጥፋት አይደርስብንም፣ ምንም ክፉ ነገር አይሆንብንም›› የምትሉ እናንተ ኃጢአተኞች ሕዝቦች ሁሉ፣ ጠላቶቻችሁ በሰይፎቻቸው ይገድሏችኋል፡፡