Thu Aug 10 2017 15:51:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:51:33 +03:00
parent 8bd1f3a2d3
commit 5afd4bc851
7 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
09/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ከእነርሱም አንዳንዶቹ ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በኃላፊነት ይጠብቁ ነበር፤ ለተለያዩ መሥዋዕቶች ጥቅም ላይ የሚውለውን ዱቄት፣ ወይን ጠጅ፣ ወይራ ዘይት፣ ዕጣንና ቅመማ ቅመሞች የሚቆጣጠሩም እነርሱ ነበሩ፡፡ 29 ሌሎቹ በር ጠባቂዎች በተለያዩ የቤተ መቅደሱ ጉዳዮች ኃላፊነት ነበረባቸው፡፡

2
09/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
30 ከካህናቱ አንዳንዶቹ የሽቱውን ቅመማ ቅመም ይለውሱና ያዘጋጁ ነበር፡፡
31 በትውልዱ ከቆሬ ወገን የሆነው የሰሎም በኩር ልጅ ማቲትያ የሚባል ሌዋዊ ነር፡፡በጣም ታማኝ ሰው ስለ ነበር ለቁርባን መሠዊያው ላይ የሚቀርበውን እንጀራ የመጋገር ኃላፊነት ተሰጠው፡፡ 32 በየሰንበታቱ ለሚዘጋጀው ገጸ ኅብስት ኃላፊነቱ የተሰጠው ከቀዓታውያን ወገኖቻቸው ለአንዳንዶቹ ነበር፡፡

1
09/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
33 ከሌዋውያን አንዳንዶቹ ቤተ መቅደሱ ውስጥ በዘማሪነት ያገለግሉ ነበር፡፡ የእነዚህ ወገኖች አለቆች የሚኖሩት ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባሉት ክፍሎች ነበር፡፡ ቀንና ሌሊት በዝማሬ የማገልገል ኃላፊነት ስለ ነበረባቸው ሌላ ምንም ሥራ አልነበረባቸውም 34 እነዚህ ሁሉ የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ የነገዱ ሰዎች ስም በሰፈረበት መዝገብ ስማቸው ተጽፎአል፤ ሁሉም የሚኖሩት በኢየሩሳሌም ነበር፡፡

1
09/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 ከብንያም ወገን የሆነ ይዒኤል የሚሉት ሰው በገባዖን ይኖር ነበር፡፡ ይህ ሰው የከተማው አለቃ ሲሆን፣ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 36 የበኩር ልጁ ዓብዶን ነው፡፡ ሌሎች ልጆቹ ዱር፣ ቂስ፣ በአል፣ ኔር፣ ናዳብ 37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዛኩር፣ ሚቅሎት ነበሩ፡፡

2
09/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
38 ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ የይዒአል ቤተ ሰብ የሚኖረው ቤተ ሰቦቻቸው በነበሩበት በኢየሩሳሌም ነበር፡፡ 39 ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስ ሳኦልን ወለደ፤ ሳኦል ዮናታን፣ ሚልኪሳን፣ አሚናዳብን፣ አስበአልን ወለደ፡፡
40 የዮናታን ወንድ ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ ናቸው፡፡

2
09/41.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
42 አካዝ የዕራን ወለደ፤ የዕራንም ናሌሜትን፣ ዓዝሞትን ዘምሪን ወለደ፡፡ ዘምሪም ሞጻን ወለደ፡፡ 43 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ የቢንዓያ ወንድ ልጅ ረፋያ ነበር፤ ረፋያ አልዓሣን ወለደ፤ አልዓሣ ኤሴልን ወለደ፡፡
44 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም፣ ዓዝሪቃን፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ነበሩ፡፡

1
10/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 10