Thu Aug 10 2017 15:49:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:49:33 +03:00
parent e3f04f30d0
commit 8bd1f3a2d3
8 changed files with 34 additions and 0 deletions

4
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 ከብንማውያን
የሐሰኑአ ልጅ፣ የሆዳይዋ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ ሰሉ፡፡
8 የይሮሐም ልጅ ብኔያ የሚክሪ ልጅ፣ የኦዚ ልጅ ኤላ፣ የይብንያ ልጅ፣ የራጉኤል ልጅ የሰፋንያ ልጅ ሜሴላም፡፡ 9 በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ በተጻፈው መሠረት ከብንያም ነገድ የሕዝቡ ቁጥር ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ነበረ፤ እነዚህ ሁሉ ወንዶች የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፡፡
ከካህናቱ፣

3
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
10 ወደ ይሁዳ ከተመለሱት ካህናት ጥቂቶቹ
ዮዳኤ፣ ዮአሪብ፣ ያኪን፣
11 በቤተ መቅደሱ ያገለግሉ የነበሩ ሰዎች ሁሉ አለቃ የሆነው የአኪጡብ ልጅ፣ የመራዮ ልጅ፣ የሳዶቅ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ፣ የኬልቅያስ ልጅ ዓዛርያስ፡፡

9
09/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 12 \v 13 12 የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፣
የጳስኮር ልጅ ሮሐምሰን፣
የመልክያ ልጅ ጳስኮር
የአዲኤል ልጅ መዕሣይ
የያህዜራ ልጅ መዕሣይ
የሜሱላም ልጅ የሕዜራ
የምሽላሚት ልጅ ሜሱላም
የአሚር ልጅ ምሽላሚት
13 ወደ ይሁዳ የተመለሱ ካህናት ባጠቃላይ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ናቸው፡፡ የቤተ ሰባቸው አለቆችና በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አገልግሎት ውስጥ ኃላፊነት ያለባቸው ነበሩ፡፡

9
09/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 ወደ ይሁዳ ከተመለሱ ሌዋውያን
የሸማያ ልጅ ሐሱብ፣
የአዝሪቃም ልጅ ሐሹብ
የአሳብያ ልጅ አዝሪቃም
አሳብያ ሌዋዊና የሜራሪ ታናሽ ወንድም ነበር፡፡
15 ወደ ይሁዳ የተመለሱ ሌሎች ሌዋውያን
በቅበቃር፣ ኤሬስ፣ ጋላልና የአሳፍ ልጅ፣ የዝክሪ ልጅ፣ የሚካ ልጅ መታንያ፡፡ 16 እንዲሁም የሸማያ ልጅ አብድዩ፣
የጋላል ልጅ ሸማያ
የኤዶታም ልጅ ጋላል እና የአሳ በራክያ፡፡

5
09/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17 ወደ ይሁዳ የተመለሱ የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች ሰሎም፣ ዓቁብ፣ ጤልዋን፣ አሒማንና ጥቂት ዘመዶቻቸው፤ አለቃቸውም ሰሎም ነበረ፡፡ 18 እነርሱም ከከተማው በስተ ምሥራቅ በኩል የነበረውን የንጉሡ በር እንዲጠብቁ ተመድበዋል፡፡
19 የቆሬ ልጅ ሰሎም
የአብያሳፍ ልጅ ቆሬ
የቆሬ ልጅ አብያሳፍ፡፡
ሰሎምና ወገኖቹ የቀደሙ አባቶቻቸው እንዳደረጉት የያህዌን ቤተ መቅደስ በሮች የመጠበቅ ኃላፊነት ነበረባቸው፡፡

1
09/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 20 ቀደም ሲል በር ጠባቂዎቹን የሚቆጣጠር የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ ነበር፤ ያህዌም ከእርሱ ጋር ነበረ፡፡ 21 ወደ መገናኛው ድንኳን የሚያስገባውን በር የሚጠብቀው ደግሞ የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ ነበር፡፡

1
09/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22 መግቢያ በሮቹን እንዲጠብቁ የተመረጡት ባጠቃላይ ሁለት መቶ ዐሥራ ሁለት ነበሩ፡፡ በጐሳው ትውልድ ሐረግ መዝገብ ውስጥ ስሞቻቸው ሰፍረዋል፡፡ እነዚህ ሰዎች የታመኑ በመሆናቸው ለዚህ ተግባር የሾሙአቸው ንጉሥ ዳዊትና ነቢዩ ሳሙኤል ነበሩ፡፡ 23 የእነርሱም ሆነ የወገኖቻቸው ተግባር የያህዌን ቤተ መቅደሱ በሮች መጠበቅ ነበር፡፡ ቤተ መቅደስ የተሠራው በመገናኛው ድንኳን ምትክ ነበር፡፡ 24 በምሥራቅ፣ በምዕራብ፣ በሰሜንና በደቡብ በአራቱም ማእዘን የተመደቡ በር ጠባቂዎች ነበሩ፡፡

2
09/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በከተማው የሚኖሩ ዘመዶቻቸው እነርሱን ለማገዝ ይመጡ ነበር፡፡ ወደዚያ በመጡ ጊዜ ሁሉ ለሰባት ቀን በር ጠባቂዎቹን ይረዷቸው ነበር፡፡
26 በየዕለቱ አገልግሎት የሚሰጡና በር ጠባቂዎቹን የሚቆጣጠሩ አራት የሌዋውያን ምድቦች ነበሩ፤ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ያሉትን ዕቃ ቤቶችና ሌሎች ክፍሎች የሚጠብቁ እነርሱ ነበሩ፡፡ 27 ሌሊቱን ሁሉ በንቃት ይጠብቃሉ፤ ሲነጋ ደግሞ በሮቹን ይከፍታሉ፡፡