am_1ch_text_udb/09/30.txt

3 lines
593 B
Plaintext

30 ከካህናቱ አንዳንዶቹ የሽቱውን ቅመማ ቅመም ይለውሱና ያዘጋጁ ነበር፡፡
31 በትውልዱ ከቆሬ ወገን የሆነው የሰሎም በኩር ልጅ ማቲትያ የሚባል ሌዋዊ ነር፡፡በጣም ታማኝ ሰው ስለ ነበር ለቁርባን መሠዊያው ላይ የሚቀርበውን እንጀራ የመጋገር ኃላፊነት ተሰጠው፡፡ 32 በየሰንበታቱ ለሚዘጋጀው ገጸ ኅብስት ኃላፊነቱ የተሰጠው ከቀዓታውያን ወገኖቻቸው ለአንዳንዶቹ ነበር፡፡