diff --git a/09/28.txt b/09/28.txt new file mode 100644 index 0000000..c739e60 --- /dev/null +++ b/09/28.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 28 \v 29 28 ከእነርሱም አንዳንዶቹ ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በኃላፊነት ይጠብቁ ነበር፤ ለተለያዩ መሥዋዕቶች ጥቅም ላይ የሚውለውን ዱቄት፣ ወይን ጠጅ፣ ወይራ ዘይት፣ ዕጣንና ቅመማ ቅመሞች የሚቆጣጠሩም እነርሱ ነበሩ፡፡ 29 ሌሎቹ በር ጠባቂዎች በተለያዩ የቤተ መቅደሱ ጉዳዮች ኃላፊነት ነበረባቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/30.txt b/09/30.txt new file mode 100644 index 0000000..d2443ec --- /dev/null +++ b/09/30.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +30 ከካህናቱ አንዳንዶቹ የሽቱውን ቅመማ ቅመም ይለውሱና ያዘጋጁ ነበር፡፡ +31 በትውልዱ ከቆሬ ወገን የሆነው የሰሎም በኩር ልጅ ማቲትያ የሚባል ሌዋዊ ነር፡፡በጣም ታማኝ ሰው ስለ ነበር ለቁርባን መሠዊያው ላይ የሚቀርበውን እንጀራ የመጋገር ኃላፊነት ተሰጠው፡፡ 32 በየሰንበታቱ ለሚዘጋጀው ገጸ ኅብስት ኃላፊነቱ የተሰጠው ከቀዓታውያን ወገኖቻቸው ለአንዳንዶቹ ነበር፡፡ diff --git a/09/33.txt b/09/33.txt new file mode 100644 index 0000000..dc3b086 --- /dev/null +++ b/09/33.txt @@ -0,0 +1 @@ +33 ከሌዋውያን አንዳንዶቹ ቤተ መቅደሱ ውስጥ በዘማሪነት ያገለግሉ ነበር፡፡ የእነዚህ ወገኖች አለቆች የሚኖሩት ቤተ መቅደሱ ውስጥ ባሉት ክፍሎች ነበር፡፡ ቀንና ሌሊት በዝማሬ የማገልገል ኃላፊነት ስለ ነበረባቸው ሌላ ምንም ሥራ አልነበረባቸውም 34 እነዚህ ሁሉ የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ የነገዱ ሰዎች ስም በሰፈረበት መዝገብ ስማቸው ተጽፎአል፤ ሁሉም የሚኖሩት በኢየሩሳሌም ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/35.txt b/09/35.txt new file mode 100644 index 0000000..7785077 --- /dev/null +++ b/09/35.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 35 \v 36 \v 37 35 ከብንያም ወገን የሆነ ይዒኤል የሚሉት ሰው በገባዖን ይኖር ነበር፡፡ ይህ ሰው የከተማው አለቃ ሲሆን፣ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 36 የበኩር ልጁ ዓብዶን ነው፡፡ ሌሎች ልጆቹ ዱር፣ ቂስ፣ በአል፣ ኔር፣ ናዳብ 37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዛኩር፣ ሚቅሎት ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/38.txt b/09/38.txt new file mode 100644 index 0000000..f7561e7 --- /dev/null +++ b/09/38.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +38 ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ የይዒአል ቤተ ሰብ የሚኖረው ቤተ ሰቦቻቸው በነበሩበት በኢየሩሳሌም ነበር፡፡ 39 ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስ ሳኦልን ወለደ፤ ሳኦል ዮናታን፣ ሚልኪሳን፣ አሚናዳብን፣ አስበአልን ወለደ፡፡ +40 የዮናታን ወንድ ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ ናቸው፡፡ diff --git a/09/41.txt b/09/41.txt new file mode 100644 index 0000000..e7e7ae9 --- /dev/null +++ b/09/41.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +42 አካዝ የዕራን ወለደ፤ የዕራንም ናሌሜትን፣ ዓዝሞትን ዘምሪን ወለደ፡፡ ዘምሪም ሞጻን ወለደ፡፡ 43 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ የቢንዓያ ወንድ ልጅ ረፋያ ነበር፤ ረፋያ አልዓሣን ወለደ፤ አልዓሣ ኤሴልን ወለደ፡፡ +44 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም፣ ዓዝሪቃን፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ነበሩ፡፡ diff --git a/10/title.txt b/10/title.txt new file mode 100644 index 0000000..a700ffc --- /dev/null +++ b/10/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 10 \ No newline at end of file