am_1ch_text_udb/09/35.txt

1 line
433 B
Plaintext

\v 35 \v 36 \v 37 35 ከብንያም ወገን የሆነ ይዒኤል የሚሉት ሰው በገባዖን ይኖር ነበር፡፡ ይህ ሰው የከተማው አለቃ ሲሆን፣ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 36 የበኩር ልጁ ዓብዶን ነው፡፡ ሌሎች ልጆቹ ዱር፣ ቂስ፣ በአል፣ ኔር፣ ናዳብ 37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዛኩር፣ ሚቅሎት ነበሩ፡፡