am_tq/num/09/01.md

12 lines
619 B
Markdown

# በሲና ምድረበዳ ከሙሴ ጋር የተነጋገረው ማን ነው?
በሲና ምድረበዳ ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡
# ያህዌ ከሙሴ ጋር መቼ ተነጋገረ?
ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው አመት በመጀመሪያው ወር ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡
# የእስራኤል ሰዎች በሲና ምድረበዳ በነበሩ ጊዜ ፋሲካን የሚያከብሩት መቼ ነበር?
በየአመቱ በመጀመሪያው ወር በአስራ አራተኛው ቀን ፋሲካን ያከብሩ ነበር፡፡