# በሲና ምድረበዳ ከሙሴ ጋር የተነጋገረው ማን ነው? በሲና ምድረበዳ ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡ # ያህዌ ከሙሴ ጋር መቼ ተነጋገረ? ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው አመት በመጀመሪያው ወር ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡ # የእስራኤል ሰዎች በሲና ምድረበዳ በነበሩ ጊዜ ፋሲካን የሚያከብሩት መቼ ነበር? በየአመቱ በመጀመሪያው ወር በአስራ አራተኛው ቀን ፋሲካን ያከብሩ ነበር፡፡