በሲና ምድረበዳ ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡
ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው አመት በመጀመሪያው ወር ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡
በየአመቱ በመጀመሪያው ወር በአስራ አራተኛው ቀን ፋሲካን ያከብሩ ነበር፡፡