am_tq/num/09/01.md

619 B

በሲና ምድረበዳ ከሙሴ ጋር የተነጋገረው ማን ነው?

በሲና ምድረበዳ ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡

ያህዌ ከሙሴ ጋር መቼ ተነጋገረ?

ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው አመት በመጀመሪያው ወር ያህዌ ከሙሴ ጋር ተነጋገረ፡፡

የእስራኤል ሰዎች በሲና ምድረበዳ በነበሩ ጊዜ ፋሲካን የሚያከብሩት መቼ ነበር?

በየአመቱ በመጀመሪያው ወር በአስራ አራተኛው ቀን ፋሲካን ያከብሩ ነበር፡፡