Thu Aug 10 2017 15:45:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:45:34 +03:00
parent 59064c1601
commit f1a168d9df
8 changed files with 17 additions and 0 deletions

2
08/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 \v 16 \v 17 \v 18 14 የበሪዓ ወንዶች ልጆች አሒዮ፣ ሻሻቅ፣ ይሬምት 15 ዝባድያ ዓራድ ዔድር፣ 16 ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ ናቸው፡፡
17-18 ሌሎች የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣ ይሽምራይ፣ ይዝልያና ዮባብ ናቸው፡፡

1
08/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19-21 ሌላው የብንያም ልጅ ሰሜኢ ነው፡፡ ሰሜኢ ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣ ኤሊዔናይ፣ ጸልታይ፣ ኤሊኤል፣ ዓዳያ፣ ብራያና ሺምራት የሚባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፡፡

1
08/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
22-25 የሻሻቅ ወንዶች ልጆች ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣ ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣ ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ፣ ይፍጺያና ፋኑኤል ናቸው፡፡

2
08/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
26 የይሮሐም ወንዶች ልጆች ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጐቶልያ 27 ያሬሽያ፣ ኤልያስና ዝክሪ ናቸው፡፡
28 እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረጋቸው መዝገብ የተጻፉ የቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበር፡፡

2
08/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29 ሌላው የብንያም ልጅ በገባዖን ይኖር የነበረው ይዒኤል ሲሆን፣ እርሱም፤ እዚያ ለነበሩ ሁሉ አለቃ ነበር፤ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 30 የበኩር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ዱር፣ ቂስ፣ በአል ኔር፣ ናዳብ፣
31 ጌዶር፣ ኤሒዩ፣ ዛኩርና ሜቅሎት ነበሩ፡፡

4
08/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
32 ሜቅሎት የሺምዓ አባት ነበር፤ እነዚህ የዒኤል ልጆች ሁሉ የሚኖሩት በዘመዶቻቸው አካባቢ በኢየሩሳሌም ነበር፡፡
33 ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስ ንጉሥ ሳኦልን ወለደ፤
ሳኦል ዮናታንን፣ ሚልኪን፣ አሚናዳብንና አስበአልን ወለደ፡፡
34 የዮናታን ወንድ ልጅ መሪበአል ሲሆን እርሱም ሚካን ወለደ፡፡

3
08/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 የሚካ ወንዶች ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ እና አካዝ ናቸው፡፡
36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳ ዔሌሜትን፣ ዓዝሞንና ዘምሪን ወለደ፡፡
37 ዘምሪም ሞዳን ወለደ፤ ሞዳ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ፡፡

2
08/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
38 አሴል ዓዝሪቃ፣ በክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩና እና ሐናን የሚባሉ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፡፡
39 የታናሽ ወንድሙ ስም አሴቅ ነበር፣ የአሴቅ በኩር ልጅ ኡላም፣ ሁለተኛው ልጁ ኢያስ፣ ሦስተኛው ልጁ ኤሊፋላት ናቸው፡፡ 40 የኡላም ልጆች በቀስት መንደፍ የሚችሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፤ እነርሱም ባጠቃላይ ቁጥራቸው አንድ መቶ ሃምሳ ወንዶች ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው እነዚህ ሁሉ የብንያም ትውልድ ናቸው፡፡