diff --git a/08/14.txt b/08/14.txt new file mode 100644 index 0000000..2378c52 --- /dev/null +++ b/08/14.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 14 \v 15 \v 16 \v 17 \v 18 14 የበሪዓ ወንዶች ልጆች አሒዮ፣ ሻሻቅ፣ ይሬምት 15 ዝባድያ ዓራድ ዔድር፣ 16 ሚካኤል፣ ይሽጳና ዮሐ ናቸው፡፡ +17-18 ሌሎች የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣ ይሽምራይ፣ ይዝልያና ዮባብ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/19.txt b/08/19.txt new file mode 100644 index 0000000..e5f07fd --- /dev/null +++ b/08/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 \v 21 19-21 ሌላው የብንያም ልጅ ሰሜኢ ነው፡፡ ሰሜኢ ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣ ኤሊዔናይ፣ ጸልታይ፣ ኤሊኤል፣ ዓዳያ፣ ብራያና ሺምራት የሚባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/22.txt b/08/22.txt new file mode 100644 index 0000000..e285e2a --- /dev/null +++ b/08/22.txt @@ -0,0 +1 @@ +22-25 የሻሻቅ ወንዶች ልጆች ይሽጳን፣ ዔቤር፣ ኤሊኤል፣ ዓብዶን፣ ዝክሪ፣ ሐናን፣ ሐናንያ፣ ኤላም፣ ዓንቶትያ፣ ይፍጺያና ፋኑኤል ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/26.txt b/08/26.txt new file mode 100644 index 0000000..d602aa5 --- /dev/null +++ b/08/26.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +26 የይሮሐም ወንዶች ልጆች ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጐቶልያ 27 ያሬሽያ፣ ኤልያስና ዝክሪ ናቸው፡፡ +28 እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረጋቸው መዝገብ የተጻፉ የቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበር፡፡ diff --git a/08/29.txt b/08/29.txt new file mode 100644 index 0000000..6385ee8 --- /dev/null +++ b/08/29.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 29 \v 30 \v 31 29 ሌላው የብንያም ልጅ በገባዖን ይኖር የነበረው ይዒኤል ሲሆን፣ እርሱም፤ እዚያ ለነበሩ ሁሉ አለቃ ነበር፤ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 30 የበኩር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ዱር፣ ቂስ፣ በአል ኔር፣ ናዳብ፣ +31 ጌዶር፣ ኤሒዩ፣ ዛኩርና ሜቅሎት ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/32.txt b/08/32.txt new file mode 100644 index 0000000..53f405d --- /dev/null +++ b/08/32.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +32 ሜቅሎት የሺምዓ አባት ነበር፤ እነዚህ የዒኤል ልጆች ሁሉ የሚኖሩት በዘመዶቻቸው አካባቢ በኢየሩሳሌም ነበር፡፡ +33 ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስ ንጉሥ ሳኦልን ወለደ፤ +ሳኦል ዮናታንን፣ ሚልኪን፣ አሚናዳብንና አስበአልን ወለደ፡፡ +34 የዮናታን ወንድ ልጅ መሪበአል ሲሆን እርሱም ሚካን ወለደ፡፡ diff --git a/08/35.txt b/08/35.txt new file mode 100644 index 0000000..2ea2e0b --- /dev/null +++ b/08/35.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 35 \v 36 \v 37 35 የሚካ ወንዶች ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ እና አካዝ ናቸው፡፡ +36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳ ዔሌሜትን፣ ዓዝሞንና ዘምሪን ወለደ፡፡ +37 ዘምሪም ሞዳን ወለደ፤ ሞዳ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/08/38.txt b/08/38.txt new file mode 100644 index 0000000..06de0c9 --- /dev/null +++ b/08/38.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +38 አሴል ዓዝሪቃ፣ በክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩና እና ሐናን የሚባሉ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፡፡ +39 የታናሽ ወንድሙ ስም አሴቅ ነበር፣ የአሴቅ በኩር ልጅ ኡላም፣ ሁለተኛው ልጁ ኢያስ፣ ሦስተኛው ልጁ ኤሊፋላት ናቸው፡፡ 40 የኡላም ልጆች በቀስት መንደፍ የሚችሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፤ እነርሱም ባጠቃላይ ቁጥራቸው አንድ መቶ ሃምሳ ወንዶች ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው እነዚህ ሁሉ የብንያም ትውልድ ናቸው፡፡