am_1ch_text_udb/08/26.txt

3 lines
332 B
Plaintext

26 የይሮሐም ወንዶች ልጆች ሽምሽራይ፣ ሽሃሪያ፣ ጐቶልያ 27 ያሬሽያ፣ ኤልያስና ዝክሪ ናቸው፡፡
28 እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረጋቸው መዝገብ የተጻፉ የቤተ ሰብ አለቆች ሲሆኑ፣ የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበር፡፡