Thu Aug 10 2017 15:43:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
2df848cbef
commit
59064c1601
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 \v 5 1 ብንያም ቤላ፣ አስቤል፣ አሐራ፣ 2 ኖሐ፣ ራፋን የተባሉ አምስት ልጆች ነበሩት፡፡ 3 የቤላ ወንዶች ልጆች አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣ 4 አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣ 5 ጌራ፣ ሰፋፋና ሐራም ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6 ከጌራ ወንዶች ልጆች አንዱ ኤሑድ ነበር፡፡ የጌራ ዘሮች በጌባ ይኖሩ የነበሩ የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፤ በኃላ ግን ወደ መሐናት ለመሸሽ ተገደዱ፡፡ 7 የኤሑድ ወንዶች ልጆች ናዕማን፣ አኪራና ጌራ ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
8-11 ከብንያም ዘሮች አንዱ የሆነው ሸሐራይም ነበረ፤ እርሱና ሚስቱ ሑሺም አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆች ወለዱ፡፡ በሞዓብ አካባቢ በነበረ ጊዜ ሽሐራይም ሑሺምንና በዕራን የተባለችውን ሌላ ሚስቱን ፈትቶ ሖዴሽ የምትባል ሚስት አገባ፤ ከእርሷም ዮባብ፣ ደብያ፣ ማሴ፣ ማልካም፣ ይዑጽ፣ ሸክያንና ማርማን የተባለ ሰባት ወንዶች ልጆች ወለደ፡፡ ሁሉም የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue