Thu Aug 10 2017 15:31:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:31:33 +03:00
parent 9707ba7cf5
commit 2df848cbef
7 changed files with 23 additions and 0 deletions

8
07/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25 ሌላው የኤፍሬም ወንድ ልጅ ፋፌ ነው፡፡
ፋፌ ራሴፍን ወለደ፤
ራሴፍ ቴላን ወለደ፤
ቴላ ታሐን ወለደ፤
26 ታሖን ለአዳን ወለደ፤
ለአዳ አማሁድን ወለደ
አሚሁድ አሊሰማን ወለደ፤
27 አሊሰማ ነዌን ወለደ፡፡

5
07/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
28 ይህ የኤፍሬም ዘሮች ይኖሩባቸው የነበሩ ከተሞችና አካባቢዎች ስም ዝርዝር ነው፡፡
ቤቴልና በአቅራቢው ያሉ መንደሮች፣
በስተ ምሥራቅ ኔዒራን፣ በስተ ምዕራብ ጌዝርና በአቅራቢያው ያለ መንደሮች፣ እንዲሁም ሴኬምና በአቅራቢያው ያሉ መንደሮች፣
እነዚህ መንደሮች በስተ ሰሜን እስከ ዓያንና መንደሮቿን ያጠቃልላሉ፡፡
29 የምናሴ ዘሮች ወሰን ላይ ቤትሰን፣ ታዕናክ፣ መሂዶና ዶር የሚባሉ ከተሞችና መንደሮች ነበሩ፡፡ በእነዚህ ቦታዎች ሁሉ ይኖሩ የነበሩት የያዕቆብ ልጅ የዮሴፍ ዘሮች ነበሩ፡፡

3
07/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30 የአሴር ወንዶች ልጆች ዪምና፣ የሱዋ፣ በሪዓ ሲሆኑ እኅታቸውም ሴራሕ ትባል ነበር፡፡
31. የበሪዓ ወንዶች ልጆች ሐቤርና መልክኤል ናቸው፡፡ መልክኤል የቢርዛዊት አባት ነበር፡፡
32 ሐቤርም ያፍሌጥን፣ ሰሜርን፣ ከታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ፡፡

2
07/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
33 የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች ፉሴክ፣ ቢምሃል ዓሲት ናቸው፡፡
34 የያፍሌጥ ታናሽ ወንድም ሳሜ ወንዶች ልጆች ሮአጋ፣ ይሑባና አራም ናቸው፡፡ 35 የሳሜ ታናሽ ወንድም የኤላም ወንዶች ልጆች ጻፉ፣ ይምና፣ ሴሌስ እና አማል ናቸው፡፡

2
07/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
36 የጻፉ ወንዶች ልጆች ሱዋ፣ ሐርኔፍር፣ ሦጋል፣ ቤሪ፣ ይምራ 37 ቤጴር፣ ሆድ፣ ሳማ፣ ሰሊሳ፣ ይትራንና ብኤራ ናቸው፡፡
38 የዮቴር ወንዶች ልጆች ዩሮኒ፣ ፊስጳ፣ ኢራ ናቸው፡፡

1
07/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
39 የዑላ ወንዶች ልጆች ኤራ፣ ሐኒኤል፣ ሪጽያ ናቸው፡፡ 40 እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ሲሆኑ፣ ሁሉም የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፤ ጎበዝ መሪዎችና ጥሩ ተዋጊዎችም ነበሩ፡፡ በትውልድ መዝገባቸው እንደ ተጻፈው ሰራዊቱ ውስጥ ለማገልገል ብቁ የሆኑ ሃያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩዋቸው፡፡

2
08/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 8