am_1ch_text_udb/08/29.txt

2 lines
464 B
Plaintext

\v 29 \v 30 \v 31 29 ሌላው የብንያም ልጅ በገባዖን ይኖር የነበረው ይዒኤል ሲሆን፣ እርሱም፤ እዚያ ለነበሩ ሁሉ አለቃ ነበር፤ የሚስቱ ስም መዓካ ይባል ነበር፡፡ 30 የበኩር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ዱር፣ ቂስ፣ በአል ኔር፣ ናዳብ፣
31 ጌዶር፣ ኤሒዩ፣ ዛኩርና ሜቅሎት ነበሩ፡፡