Thu Aug 10 2017 15:59:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 15:59:35 +03:00
parent 34bb3b8b3f
commit d0057174e5
10 changed files with 27 additions and 0 deletions

8
11/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 38 \v 39 \v 40 \v 41 38 የናታን ወንድም ኢዮኤል፤
የሃግይ ልጅ ሚብሐር
39 አሞናዊው ጼሌቅ
የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ መሣሪያ ያዥ ቤሮሐታዊው ነሃራይ
40 ይትራዊው ዒራስ
ይትራዊው ጋሬብ
41 ኬጢያዊው ኦርዮ
የአሕላይ ልጅ ዛባድ

5
11/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
42 የሮቤላዊው የሽዛ ልጅ ዓዲና
እርሱም የሮቤላውያንና አብረውት የነበሩ የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ፡፡
43 የማዕካ ልጅ ሐናን
ማትናዊው ኢዮሳፍጥ
44 አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዓራዊው የኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣

6
11/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
45 የሺምሪ ልጅ ይዲኤል
ወንድሙም ታዳዊው ዮሐ፤
46 መሐዋዊው አሊኤል
የአልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣
ሞዓባዊው ይትማ
47 ኤሊኤል፣ ዖቤድና ምጾባዊው የዕሢኤል፡፡

1
12/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 12 1 ዳዊት ከንጉሥ ሳኤል ሸሽቶ ወደ በጺቅላግ ሳለ ብዙ ጦረኞች መጥተው ተቀላቀሉት፤ በሚያደርገው ጦርነትም ረዱት፡፡ 2 ሰዎቹ ቀስተኞችም ነበሩ፤ በቀኝም ሆነ በግራ እጃቸው ፍላጻ መወርወርና ድንጋይ መወንጨፍ የሚችሉ ነበሩ፤ እነርሱም ከብንያም ነገድ የሆነው የሳኦል ሥጋ ዘመዶች ነበሩ፡፡

1
12/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
3 አለቃቸው አሒዓዝር ሲሆን፣ ቀጥሎ ያለው ኢዮአስ ነበር፤ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፡፡ እዚህ ከተዋጊዎቹ ጥቂቶች ናቸው፡፡ የዓዝሞት ልጆች ይዝኤልና ፋሌጥ፤ በራክያ፣ ዓናቶታዊው ኢዩ 4 ገባዖናዊው ሰማያስ ከሠላሳዎቹ መካከል ኃያልና የሠላሳዎቹም መሪ ነበር፤ ኤርምያስ የአዚዜል፣ ዮሐናን፣ ገድሮታዊው ዮዛባት

1
12/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5 ኤሉዛይ፣ ኢያሪሙት፤ በዓልያ፣ ሰማራያ፣ ሐሩፋዊው ሰፋጥያ 6 ቆሬያውያኑ ሕልቃና፣ ይሺያ፣ ዓዘርኤል፣ ዮዛር፣ የሽብዓም፣ 7 የጌደር ሰው ከሆነው ደግሞ የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ፡፡

1
12/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
8 በምድረ በዳ በሚገኘው ምሽጉ ውስጥ በነበረ ጊዜ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ ጥቂት የጋድ ነገድ የሆኑ ሰዎች መጥተው ከዳዊት ጋር ተቀላቀሉ፡፡ እነርሱም ብርቱ ተዋጊዎችና የጦርነት ልምድ ያላቸው፣ በጦርና በጋሻ መጠቀም የሚችሉ ነበሩ፡፡ እንደ አንበሳ አሳፋሪዎች፣ እንደ ሚዳቋ ፈጣኖችም ነበሩ፡፡

1
12/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 \v 13 9 የእነዚህ አለቃ ዔጼር ነበር፣ ከእርሱ ቀጥሎ የነበረው አዛዥ አብድዩ፤ ሦስተኛው ኤልያብ፣ 10 አራተኛው መስመናን፣ አምስተኛው ኤርምያስ፣ 11 ስድስተኛው ዓታይ፣ ሰባተኛው ኤሊአል፣ 12 ስምንተኛው ዮሐናን፣ ዘጠነኛው ኤልዛባድ፣ 13 ዐሥረኛው ኤርምያስ፣ ዐሥራ አንደኛው መክበናይ ነበሩ፡፡

1
12/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
14 ከጋድ ነገድ ወገን የነበሩ እነዚህ ሰዎች ሁሉ የጦር አዛዦች ነበሩ፤ አንዳንዶቹ የአንድ ሺህ፣ ሌሎቹ የአንድ መቶ ወታደኖች አዛዦች ነበሩ፡፡ 15 እነርሱም የዮርዳኖስ ወንዝ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ሳለ ወንዙን ተሻግረው በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ሸለቆዎች ይኖሩ የነበሩትን ሁሉ ከዚያ አባረሩ፡፡

2
12/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ምዕራፍ 12