From d0057174e5c6162d8f3afd92819cc8e1888f17d0 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 10 Aug 2017 15:59:35 +0300 Subject: [PATCH] Thu Aug 10 2017 15:59:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 11/38.txt | 8 ++++++++ 11/42.txt | 5 +++++ 11/45.txt | 6 ++++++ 12/01.txt | 1 + 12/03.txt | 1 + 12/05.txt | 1 + 12/08.txt | 1 + 12/09.txt | 1 + 12/14.txt | 1 + 12/title.txt | 2 ++ 10 files changed, 27 insertions(+) create mode 100644 11/38.txt create mode 100644 11/42.txt create mode 100644 11/45.txt create mode 100644 12/01.txt create mode 100644 12/03.txt create mode 100644 12/05.txt create mode 100644 12/08.txt create mode 100644 12/09.txt create mode 100644 12/14.txt create mode 100644 12/title.txt diff --git a/11/38.txt b/11/38.txt new file mode 100644 index 0000000..f8363cf --- /dev/null +++ b/11/38.txt @@ -0,0 +1,8 @@ +\v 38 \v 39 \v 40 \v 41 38 የናታን ወንድም ኢዮኤል፤ + የሃግይ ልጅ ሚብሐር +39 አሞናዊው ጼሌቅ + የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ መሣሪያ ያዥ ቤሮሐታዊው ነሃራይ +40 ይትራዊው ዒራስ + ይትራዊው ጋሬብ +41 ኬጢያዊው ኦርዮ + የአሕላይ ልጅ ዛባድ \ No newline at end of file diff --git a/11/42.txt b/11/42.txt new file mode 100644 index 0000000..a523bfc --- /dev/null +++ b/11/42.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +42 የሮቤላዊው የሽዛ ልጅ ዓዲና + እርሱም የሮቤላውያንና አብረውት የነበሩ የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ፡፡ +43 የማዕካ ልጅ ሐናን + ማትናዊው ኢዮሳፍጥ +44 አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዓራዊው የኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣ diff --git a/11/45.txt b/11/45.txt new file mode 100644 index 0000000..6bc3244 --- /dev/null +++ b/11/45.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +45 የሺምሪ ልጅ ይዲኤል + ወንድሙም ታዳዊው ዮሐ፤ +46 መሐዋዊው አሊኤል + የአልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣ + ሞዓባዊው ይትማ +47 ኤሊኤል፣ ዖቤድና ምጾባዊው የዕሢኤል፡፡ diff --git a/12/01.txt b/12/01.txt new file mode 100644 index 0000000..eb27dab --- /dev/null +++ b/12/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 12 1 ዳዊት ከንጉሥ ሳኤል ሸሽቶ ወደ በጺቅላግ ሳለ ብዙ ጦረኞች መጥተው ተቀላቀሉት፤ በሚያደርገው ጦርነትም ረዱት፡፡ 2 ሰዎቹ ቀስተኞችም ነበሩ፤ በቀኝም ሆነ በግራ እጃቸው ፍላጻ መወርወርና ድንጋይ መወንጨፍ የሚችሉ ነበሩ፤ እነርሱም ከብንያም ነገድ የሆነው የሳኦል ሥጋ ዘመዶች ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/03.txt b/12/03.txt new file mode 100644 index 0000000..41cdf72 --- /dev/null +++ b/12/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +3 አለቃቸው አሒዓዝር ሲሆን፣ ቀጥሎ ያለው ኢዮአስ ነበር፤ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፡፡ እዚህ ከተዋጊዎቹ ጥቂቶች ናቸው፡፡ የዓዝሞት ልጆች ይዝኤልና ፋሌጥ፤ በራክያ፣ ዓናቶታዊው ኢዩ 4 ገባዖናዊው ሰማያስ ከሠላሳዎቹ መካከል ኃያልና የሠላሳዎቹም መሪ ነበር፤ ኤርምያስ የአዚዜል፣ ዮሐናን፣ ገድሮታዊው ዮዛባት \ No newline at end of file diff --git a/12/05.txt b/12/05.txt new file mode 100644 index 0000000..dd8ac20 --- /dev/null +++ b/12/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 \v 6 \v 7 5 ኤሉዛይ፣ ኢያሪሙት፤ በዓልያ፣ ሰማራያ፣ ሐሩፋዊው ሰፋጥያ 6 ቆሬያውያኑ ሕልቃና፣ ይሺያ፣ ዓዘርኤል፣ ዮዛር፣ የሽብዓም፣ 7 የጌደር ሰው ከሆነው ደግሞ የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/08.txt b/12/08.txt new file mode 100644 index 0000000..c963242 --- /dev/null +++ b/12/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +8 በምድረ በዳ በሚገኘው ምሽጉ ውስጥ በነበረ ጊዜ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥራቅ ጥቂት የጋድ ነገድ የሆኑ ሰዎች መጥተው ከዳዊት ጋር ተቀላቀሉ፡፡ እነርሱም ብርቱ ተዋጊዎችና የጦርነት ልምድ ያላቸው፣ በጦርና በጋሻ መጠቀም የሚችሉ ነበሩ፡፡ እንደ አንበሳ አሳፋሪዎች፣ እንደ ሚዳቋ ፈጣኖችም ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/09.txt b/12/09.txt new file mode 100644 index 0000000..215c657 --- /dev/null +++ b/12/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 \v 13 9 የእነዚህ አለቃ ዔጼር ነበር፣ ከእርሱ ቀጥሎ የነበረው አዛዥ አብድዩ፤ ሦስተኛው ኤልያብ፣ 10 አራተኛው መስመናን፣ አምስተኛው ኤርምያስ፣ 11 ስድስተኛው ዓታይ፣ ሰባተኛው ኤሊአል፣ 12 ስምንተኛው ዮሐናን፣ ዘጠነኛው ኤልዛባድ፣ 13 ዐሥረኛው ኤርምያስ፣ ዐሥራ አንደኛው መክበናይ ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/14.txt b/12/14.txt new file mode 100644 index 0000000..50d1108 --- /dev/null +++ b/12/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +14 ከጋድ ነገድ ወገን የነበሩ እነዚህ ሰዎች ሁሉ የጦር አዛዦች ነበሩ፤ አንዳንዶቹ የአንድ ሺህ፣ ሌሎቹ የአንድ መቶ ወታደኖች አዛዦች ነበሩ፡፡ 15 እነርሱም የዮርዳኖስ ወንዝ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ሳለ ወንዙን ተሻግረው በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ሸለቆዎች ይኖሩ የነበሩትን ሁሉ ከዚያ አባረሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/12/title.txt b/12/title.txt new file mode 100644 index 0000000..695bd40 --- /dev/null +++ b/12/title.txt @@ -0,0 +1,2 @@ + +ምዕራፍ 12