am_1ch_text_udb/12/14.txt

1 line
482 B
Plaintext

14 ከጋድ ነገድ ወገን የነበሩ እነዚህ ሰዎች ሁሉ የጦር አዛዦች ነበሩ፤ አንዳንዶቹ የአንድ ሺህ፣ ሌሎቹ የአንድ መቶ ወታደኖች አዛዦች ነበሩ፡፡ 15 እነርሱም የዮርዳኖስ ወንዝ ከአፍ እስከ ገደፍ ሞልቶ ሳለ ወንዙን ተሻግረው በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ሸለቆዎች ይኖሩ የነበሩትን ሁሉ ከዚያ አባረሩ፡፡