9 lines
1.2 KiB
Markdown
9 lines
1.2 KiB
Markdown
# መፍረስ፣ ፍርስራሽ
|
||
|
||
አንድ ነገር፣ “ማፍረስ” ያንን ነገር ማበላሸት፣ ማጥፋት፣ መደምሰስ፣ ወይም ከጥቅም ውጪ ማድረግ ማለት ነው። “ፍርስራሽ” እንዲፈርስ ከተደረገው ነገር የቀረ ክምር ነው።
|
||
|
||
* የእግዚአብሔር ቀን፣ ዓለም ላይ የሚፈረድበትና ዓለም የሚቀጣበት “የመፍረስ ቀን” እንደ ሆነ ነቢዩ ሰፎንያስ ተናግሯል።
|
||
* እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰዎች ጥፋትና መፍረስ እንደሚጠብቃቸው መጽሐፈ ምሳሌ ያመለክታል።
|
||
* እንደ ዐውዱ ሁኔታ፣ “መፍረስ” የሚለውን፣ “ማጥፋት” ወይም፣ “ማበላሸት” ወይም “ከጥቅም ውጪ ማድረግ” ወይም፣ “መስበር” ብሎ መተርጎም ይቻላል።
|
||
* እንደ ዐውዱ ሁኔታ “ፍራሽ” ወይም “ፍርስራሽ” – “ክምር” ወይም፣ “የፈራረሱ ሕንፃዎች” ወይም፣ “የተደመሰሰ ከተማ” ወይም፣ “ውድመት” ወይም፣ “ስብርባሪ” ወይም “ጥፋት” በማለት መተርጎም ይቻላል።
|