am_tw/bible/other/inquire.md

7 lines
403 B
Markdown

# መጠየቅ
“መጠየቅ” መረጃ የሚጠይቅ ማለት ነው።
* ብሉይ ኪዳን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመጠየቃቸው በርካታ ምሳሌዎች አሉት።
* አንድ ንጉሥ ወይም የመንግሥት ባለሥልጣን መንግሥታዊ ሰነዶችን መመርመርን አስመልክቶ ይህ ቃል ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።