# መጠየቅ “መጠየቅ” መረጃ የሚጠይቅ ማለት ነው። * ብሉይ ኪዳን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመጠየቃቸው በርካታ ምሳሌዎች አሉት። * አንድ ንጉሥ ወይም የመንግሥት ባለሥልጣን መንግሥታዊ ሰነዶችን መመርመርን አስመልክቶ ይህ ቃል ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።