am_tw/bible/names/japheth.md

7 lines
405 B
Markdown

# ያፌት
ያፌት ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከተጠቀሱት ሦስቱ የዮኅ ልጆች አንዱ ነው።
* ምድርን ሁሉ ያደረሰው ጎርፍ በመጣ ጊዜ ያፌትና ሁለት ወንድሞቹ ሚስቶቻቸውን ይዘው ከአባታቸው ጋር መርከብ ውስጥ ነበሩ።
* ታላቅ ወይም ታናሽ ወንድም መሆኑ ግልጽ አይደለም።