This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
japheth.md
405 B
Raw
Blame
History
ያፌት
ያፌት ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከተጠቀሱት ሦስቱ የዮኅ ልጆች አንዱ ነው።
ምድርን ሁሉ ያደረሰው ጎርፍ በመጣ ጊዜ ያፌትና ሁለት ወንድሞቹ ሚስቶቻቸውን ይዘው ከአባታቸው ጋር መርከብ ውስጥ ነበሩ።
ታላቅ ወይም ታናሽ ወንድም መሆኑ ግልጽ አይደለም።