am_tw/bible/names/gilead.md

7 lines
577 B
Markdown

# ገለዓድ
ገለዓድ የጋድ፣ የሮቤልና የምናሴ ነገዶች የነበሩበት ከዮርዳኖስ ወንዝ ምሥራቅ የነበረ ተራራማ አካባቢ ስም ነው።
* አካባቢው ከነበረው ኮረብታማ ተፈጥሮ የተነሣ “ኮረብታማው የገለዓድ አገር” ወይም፣ “የገለዓድ ተራራ” ተብሎ ይጠራ ነበር።
* ብሉይ ኪዳን ውስጥ ገለዓድ ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች አሉ። ከእነርሱም አንድ የምናሴ የልጅ ልጅ ነው።