This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
8
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
gilead.md
577 B
Raw
Blame
History
ገለዓድ
ገለዓድ የጋድ፣ የሮቤልና የምናሴ ነገዶች የነበሩበት ከዮርዳኖስ ወንዝ ምሥራቅ የነበረ ተራራማ አካባቢ ስም ነው።
አካባቢው ከነበረው ኮረብታማ ተፈጥሮ የተነሣ “ኮረብታማው የገለዓድ አገር” ወይም፣ “የገለዓድ ተራራ” ተብሎ ይጠራ ነበር።
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ገለዓድ ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች አሉ። ከእነርሱም አንድ የምናሴ የልጅ ልጅ ነው።