# ገለዓድ ገለዓድ የጋድ፣ የሮቤልና የምናሴ ነገዶች የነበሩበት ከዮርዳኖስ ወንዝ ምሥራቅ የነበረ ተራራማ አካባቢ ስም ነው። * አካባቢው ከነበረው ኮረብታማ ተፈጥሮ የተነሣ “ኮረብታማው የገለዓድ አገር” ወይም፣ “የገለዓድ ተራራ” ተብሎ ይጠራ ነበር። * ብሉይ ኪዳን ውስጥ ገለዓድ ተብለው የተጠሩ ጥቂት ሰዎች አሉ። ከእነርሱም አንድ የምናሴ የልጅ ልጅ ነው።