am_tw/bible/names/abel.md

9 lines
466 B
Markdown

# አቤል
አቤል የአዳምና የሔዋን ሁለተኛ ልጅ ነበር። እርሱ የቃየል ታናሽ ወንድም ነበር።
* አቤል እረኛ ነበር።
* መሥዋዕት እንዲሆኑ አቤል ከእንስሳቱ ጥቂቶቹን ለእግዚአብሔር ሠዋ።
* በአቤልና በመሥዋዕቱ እግዚአንሔር ደስ አሰኘ።
* የአዳምና የሔዋን የመጀመሪያ ልጅ ቃየል አቤልን ገደለ።