# አቤል አቤል የአዳምና የሔዋን ሁለተኛ ልጅ ነበር። እርሱ የቃየል ታናሽ ወንድም ነበር። * አቤል እረኛ ነበር። * መሥዋዕት እንዲሆኑ አቤል ከእንስሳቱ ጥቂቶቹን ለእግዚአብሔር ሠዋ። * በአቤልና በመሥዋዕቱ እግዚአንሔር ደስ አሰኘ። * የአዳምና የሔዋን የመጀመሪያ ልጅ ቃየል አቤልን ገደለ።