am_tq/rom/08/14.md

372 B

የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት እየተመሩ ነው የሚኖሩት?

የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር መንፈስ የመራሉ። [8:14]

አማኝ የእግዚአብሔርን ቤተሰብ አንዴት ይቀላቀላል?

አማኝ በጉዲፈቻ ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ ይቀላቀላል። [8:15]