am_tq/rom/08/14.md

8 lines
372 B
Markdown

# የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት እየተመሩ ነው የሚኖሩት?
የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር መንፈስ የመራሉ። [8:14]
# አማኝ የእግዚአብሔርን ቤተሰብ አንዴት ይቀላቀላል?
አማኝ በጉዲፈቻ ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ ይቀላቀላል። [8:15]