# የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት እየተመሩ ነው የሚኖሩት? የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር መንፈስ የመራሉ። [8:14] # አማኝ የእግዚአብሔርን ቤተሰብ አንዴት ይቀላቀላል? አማኝ በጉዲፈቻ ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ ይቀላቀላል። [8:15]