am_tq/rev/21/11.md

4 lines
253 B
Markdown

# በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ የተጻፈው ምን ነበር?
በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ልጆች ነገዶች ስሞች ተጽፈውባቸው ነበር [21:12]