# በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ የተጻፈው ምን ነበር? በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ልጆች ነገዶች ስሞች ተጽፈውባቸው ነበር [21:12]