am_tq/rev/21/11.md

253 B

በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ የተጻፈው ምን ነበር?

በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም በሮች ላይ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ልጆች ነገዶች ስሞች ተጽፈውባቸው ነበር [21:12]