am_tq/rev/03/12.md

333 B

ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው?

ድል የሚያደርጉ በእግዚአብሔር መቅደስ ዓምድ ይሆናሉ፣ የእግዚአብሔር ስም፣ የእግዚአብሔር ከተማ ስም ይኖራቸዋል፣ አዲሱ የክርስቶስ ስምም ይጻፍባቸዋል [3:12]