# ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው? ድል የሚያደርጉ በእግዚአብሔር መቅደስ ዓምድ ይሆናሉ፣ የእግዚአብሔር ስም፣ የእግዚአብሔር ከተማ ስም ይኖራቸዋል፣ አዲሱ የክርስቶስ ስምም ይጻፍባቸዋል [3:12]